top of page
Kidus Michael

የሰማይ ደጅ፣ የእግዚአብሔር ማደርያ፣  ቤተ ክርስቲያን

ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ 

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

...ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ ይህን የሠራኸውን ቤት ቀድሻለሁ፤ ዓይኖቼና ልቤም በዘመኑ ሁሉ በዚያ ይሆናሉ።

መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ። - ምዕራፍ 9:3

facebook_1545503893132.jpg
ስለ ቤተክርስቲያናችን

ደብራችን ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል

 ዘርፉንም ሆነ የምዕመናንን ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ በማሳደግ አሁን...

facebook_1545504106493.jpg
​ታዳጊያን እና ወጣቶቻችን

ሕፃናትና ወጣቶች የቤተ ክርስቲያንን እምነትና ስርዓት ተምረው በሰንበት ት/ቤት አባል እንዲኖኑና ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት
እንዲያገለለግሉ ፤ በአበው እግርም ተተክተው፣ ቤተ ክርስቲያናችን የቀደመ እምነቷንና ...

baptism.jpg
አገልግሎቶች

ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ” በማለት የአይሁድ አለቃ ለነበረው ለኒቆዲሞስ ጌታችን ያስተማረውን ትምህርት ልብ ላለው ጥምቀት በጌታችን ትምህርት መመሥረቷን ይስረዳል...

...ወደ ዘመነ ክርስትና ስንመለስም ጌታችንም ገና
እንደተወለደ ፤ “ንጉሥ ሄሮድስ ህጻኑን ሊገድለው ይፈልጋና
ህጻኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ” ማቴ 2 ፡ 13 ።
ብሎ መልአኩ ለዮሴፍ በህልም ተገልጾ በነገረው መሠረት ፤
በመሰደዱ...

ክርስትና በስደት ዓለም

በመልአከ ሰላም አባ ተስፋ ማርያም መርሻ

ሳምንታዊ አገልግሎቶች

ሥርዓተ ቅዳሴ

ከ7 AM - 9:30 AM

ትምህርተ ወንጌል

ከ 9:30 AM - 10:30 AM

ያግኙን

አድራሻ

678 26th st.

Oakland, CA 

94612 USA

ኢሜል

dmkm510@gmail.com

መልዕክቶችን ለማግኘት ይመዝገቡ
  • Grey YouTube Icon
  • Grey Facebook Icon
bottom of page