ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

saasa



saasa
ዘወትር እሁድ ከ5:00Am ጀምሮ እስከ 11:00AM የጸሎት ፣የቅዳሴ እና የትምህርተ ወንጌል አገልግሎት
በደብራችን የሚሰጡ አገልግሎቶች
ሳምንታዊ አገልግሎት
-
ዘወትር እሑድ በየሳምንቱ ከጠዋቱ 5:00AM - 11:00AM
-
ጸሎተ ኪዳን
-
ሥርዓተ ቅዳሴ
-
መዝሙር በሕጻናት እና ሰ/ት/ቤት ወጣቶች
-
ስብከተ ወንጌል
-
-
ለህጻናት እና ታዳጊዎች የዲቁና እና የአብነት ትምህርት አርብ ከ5PM - 7PM
-
ለህጻናት እና ታዳጊዎች ትምህርተ ሃይማኖት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ቅዳሜ ከ10AM - 1PM
-
ለህጻናት እና ታዳጊዎች የአማርኛ እና የሃይማኖት ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ እሁድ ከ10AM - 1PM
-
የአዋቂዎች ትምህርተ ሃይማኖት በቅርብ ቀን
ወርኃዊ አገልግሎት
-
ዘወትር ወር በገባ በ12 የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል
ዓመታዊ ክብረ በዓላት
-
የህዳር 12 የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል
-
የሰኔ 12 የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል
ተጨማሪ ቤተክርስቲያናችን የምትሰጠው አገልግሎት
-
ጥምቀት/ክርስትና (Christening)፣
-
ንስሐ (Repentance and Confession)፣
-
ቁርባን (Holy Communion)፣
-
ተክሊል /ሥርዓተ ጋብቻ (Holy Matrimony)፣
-
ቀንዲል (Anointing of the Sick)
-
ጸሎተ ፍትሐት (Funeral services)

HOURS
SUNDAY SERVICES
Every Sunday from 6:00pm to 8:00pm
CHILDREN'S SERVICES
Every Wednesday from 3:00pm to 4:00pm

